Have you written a master thesis or a bachelor thesis?

Then GlobeEdit has the right offer for you.

We will publish your research!
More infos >

Login


Glemt passord?


Subscribe to our mailing list

የኢትዮጵያ ፈተናዎች

የኢትዮጵያ ፈተናዎች

GlobeEdit ( 21.11.2022 )

€ 50,90

Kjøpe hos MoreBooks!

በዚህ “የኢትዮጵያ ፈተናዎች” የሚል ስያሜ በተሰጠው መድብል ውስጥ የተካተቱ ጽሁፎች ጉልህ የሆኑ ሃገራዊ ፈተናዎቻችንን ይዳስሳሉ። ጽሁፎቹ ባለፉት ፪ አመታት ውስጥ የተከተቡ ናቸው። በአመዛኙ ያልሰነበቱ ሃገራዊ ችግሮቻችን ላይ ያተኩራሉ። ቸል የማይባሉ እድሜ ጠገብ ፖለቲካዊና ማሕበራዊ ውጣ ውረዶቻችንንም በወጉ ይቃኛሉ። የጽሁፎቹ አንኳር አላማ ለችግሮቻችን ሁሉ ተጠያቂ አካል ማፈላለግ አሊያም ለገጠሙን ውስብስብ ሃገራዊ ፈተናዎች መንስኤ እንደሆኑ የሚታመኑ ወገኖች ላይ ጣት መቀሰር አይደለም። ይልቁንም ከትላንት ግድፈቶቻችን ተምረን ነጋችንን ብሩህ ማድረግ የሚያስችሉ የመፍትሄ ምክረ ሃሳቦችን ማመላከት ነው። የምክረ ሃሳቦቹም ጭብጥ ኢትዮጵያ ጸጋ አልቦ ሃገር አለመሆኗን ከመረዳት ይመነጫል። ጽሁፎቹ እውቀትን፣ ማስረጃን፣ ጠንካራ አመክንዮን፣ እና ምሁራዊ ተአማኒነትን መሰረት ያደረጉ ናቸው። የጽሁፎቹ ሙግትም ከሃገረ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም ወገንተኝነት ይቀዳል። በጥቅሉ ጽሁፎቹ የጸሃፊውን ጠንካራ ሃገር የማየት ህልም ለማንጸባረቅ ብርቱ ሙከራ አድርገዋል።

Informasjon om boken:

ISBN-13:

978-620-0-63803-8

ISBN-10:

6200638039

EAN:

9786200638038

Boken er skrevet på::

Amharic

By (author) :

Heron Gezahegn Gebretsadik

Antall sider:

208

Utgivelsesdato:

21.11.2022

Kategori:

Other